” በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተቋቋመው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ኃላፊነቱን በአግባቡ አልተወጣም የሌሎች መጠቀሚያ ሆኗል ” የሚል ክስም አቅርበዋል ...
አውሮፓ ኅብረት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎቹን ለሙቀበል ትብብር አላሳየም በማለት፣ ከወራት በፊት በኢትዮጵያዊያን ላይ ጠበቅ ያለ የቪዛ ገደብ መጣላቸው ...
ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ጀማል እስካሁን በሊቢያ ታጣቂዎች የተጠየቀችውን ገንዘብ መክፈል ባለመቻሏ በእገታ ሥር ትገኛለች። ቤተሰቡ ከተጠየቀው ግማሽ ያክሉን ገ?… ...
«ትንሽ እስር ቤት ውስጥ አስገቡኝ፡፡ከዚያ በማውጣት 6 ሆነው ከልክ በላይ ድብደባ ፈጸሙብኝ፡፡ በኋላም የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ማናጀር እና አንድ የባን?… ...
የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ለዜጎች ፈታኝ ቢሆንም ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ በጥሩ ሁኔታ እየተካሔደ ነው የሚል እምነት አላቸው። ዓለ?… ...
በየመን ዱባብ ግዛት የባሕር ዳርቻ ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ 20 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም ገለጸ።… ...
በሰኞው የፕሬዝዳንቱ በዓለ ሹመት ከጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስተር ጆርጂያ ሜሎኒ በስተቀር የጀርመን፣ የፈረንሳይ ወይም የአውሮፓ ህብረት ባለስልጣኖች አልተጋ?… ...
መንግሥት ለእኛ ነዳጅ ማቅረብ አልቻለም በማለት የጠቀሱት ታረቀኝ “ ቀደም ሲል በጥቁር ገበያ በሊትር 120 ብር የነበረው ዛሬ ላይ 400 እና 500 ብር እየተሸጠ ይገኛ… ...
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ነባራዊ የትግራይ ክልል ሁኔታን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ በበርካታ ችግሮች እየተጨቆነ ያለው የክልል ማህበረሰብ አሳር ...
ከስድስት ወራት በፊት የተደረገውን የውጪ ምንዛሪ ለውጡን ከግምት ውስጥ ያስገባ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ እንዲደረግ ከዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጥሪ ...
ወደ አራት መቶ የሚጠጉ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የጥሪ ማዕከል ሠራተኞች፣ “አይሶን ኤክስፔሪያንስ” በተሰኘ ወኪል ተቋም ይፈጸምብናል ባሉት የአሥተዳደር በደል ...