የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅትና የዓለም ጤና ድርጅት በጋራ ባወጡት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎት የሚሆን ውኃ ...
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ጭናቅሰን ወረዳና በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ዶባ ወረዳ የሶማሌ ክልል የጸጥታ ኃይል አባላት ናቸው የተባሉ አካላት ...
አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦብነግ አንጃ፣ ሰሞኑን ይፋ ከሆነው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ97 በመቶው በላይ የሶማሌ ክልል ተማሪዎች መውደቃቸው “አስደንጋጭ ...
‹‹ሰርኩላር ከአዋጁ ጋር የሚጋጭ ከሆነ አዋጁን ለማሻሻል እየተሠራ ነው›› ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ኮሚሽን በሕዝብ ወካዮች ምክር ቤት የወጣ አዋጅ የሚፃረር ...
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ባለስልጣናት፣ በባሕር በር ዙሪያ የሚያራምዱት ትርክት “ቢራቢሮ መቀመጫዋን መሸፈን ሳትችል፣ መሬት ...
ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ 102.1 ጋዜጠኞች ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ፣ም በወንጀል ተጠርጥረዉ መታሰሠራቸውን ሪፖርተር ዘግቧል። ጋዜጠኞቹ የታሠሩት፣ ነሐሴ 23 ቀን ...
መረብ ሚዲያ አደጋው በደረሰ በደቂቃዎች ልዩነት የአይን እማኞችን አነጋግሮ በማህበራዊ ትስስር ገፆቹ መረጃውን ማስነበቡ አይዘነጋም። ገዢው የብልፅግና ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ የሴኔጋል፣ የማሊ፣ የኒጀርና የሱዳን አገሮች መንግሥታት ሃይማኖታዊ የሲል ማኅበረሰብ ደርጅቶችን ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና የገንዘብ ...
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዴሞክራሲ ቁመናቸው ዝቅተኛ ነው ከተባሉት ሞሪታኒያ፣ ምይንማር፣ ሊባኖስና ግሪክ ጋር መመደቧን ዓለም አቀፍ የዴሞክራሲና ...
ትምህርት ቤት፣ ክፍያ፣ የውጭ ምንዛሪ፣ የትምህርት ሥልጠና ባለሥልጣን፣ ብሔራዊ ባንክ፣ ፍርድ ቤት Mhiret የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ማብራሪያ ...
አውስትራሊያን ጨምሮ የምዕራብና የምሥራቅ አውሮፓ አገሮች ያሉበት የ42 አገሮች ቡድን፣ በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ ...
ከፍተኛ የታክስ ክፍያና ተከታታይ መዋጮዎች በችግርነት ተነስተዋል ….. በአዲስ አበባ ከተማ የተበከለ ውኃ በከተማ ግብርና ለኅብረተሰቡ የሚቀርቡ ምርቶችን ...