The blast happened Saturday near the Suleja area of Niger state after individuals attempted to transfer gasoline from one ...
The inauguration ceremony will be a scaled-down event due to frigid weather, with about 600 people witnessing the change of ...
በአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ በዓለ ሲመት ትልቅ ቀን ነው፡፡ የራሱ የኾነ ወግ እና ሥርዐትም አሉት። አንዳንዶቹ ከመጀመሪያው ፕሬዝደንት በዓለ ሲመት ጀምሮ የነበሩ የክፍለ ዘመናት ዕድሜ የጠገቡ ወጎች አና ...
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን እየተመለሱ ባሉበት ወቅት ከአፍሪካ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በተለይ ከፀጥታ እና ደህንነት ትብብር አንፃር ምን ሊመስል ይችላል የሚለው ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አምስት አብያተ ክርስቲያናት የጥምቀት በዓልን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት በጋራ አክብረዋል፡፡ የአከባበር ሥነ ሥርዐቱ ...
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነውና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ የተመዘገበው የጥምቀት በዓል ዛሬ አዲስ አበባ ...
ነገ ሰኞ ሁለተኛው በዓለ ሲመታቸው የሚከናወነው ዶናልድ ትረምፕ በዋዜማው ትላንት ቅዳሜ ምሽት ወደዋሽንግተን መጥተው የደስታ መግለጫ ድግሥ ላይ ተገኝተዋል። ከአራት ዓመታት በፊት ደጋፊዎቻቸው ...
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነው የጥምቀት ከተራ በዓል በሐዋሳ ከተማ በሐይቅና ዳርቻዎቹ ተከብሯል። ጥምቀት እና ከተራ፣ በሐይቅ ዳርቻ በሚገኘው ደብረ ምጥማቅ ...
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነው የጥምቀት ከተራ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ቅርሶች አንዱ የሆነው የጥምቀት ...
የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝደንት ዩን ሱክ ዮል ዛሬ ቅዳሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ፕሬዝዳንቱ የወታደራዊ አስተዳደር ዐዋጅ ለመደንገግ ባደረጉት ሙከራ ጉዳይ ምርመራው የቀጠለ ሲሆን ችሎቱ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...