ኢራን፣ በተለይም ዋና ከተማዋ ቴህራን ታይቶ የማይታወቅ ድርቅ ማጋጠሙን ተከትሎ ፕሬዚዳንቱ "ቴህራንን ለቀን መውጣት" ሳይኖርብን አይቀርም አሉ። በኢራን የጣለው ዝናብ መጠንም እጅግ ዝቅተኛ በመሆኑ ...