ዩናይትድ ስቴትስ ላስ ቬጋስ ከተማ በተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሆቴል ደጃፍ በቴስላ ሳይበር ትራክ መኪና ፍንዳታ የሞተው ግለሰብ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት አባል ነው ብለው ባለሥልጣናት ...
The attacker is identified as Shamsud-Din Jabbar, a 42-year-old U.S. citizen and former Army reservist. President Joe Biden ...
ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት 110 ፍልሰተኞችን አሳፍረው የነበሩ ሁለት ጀልባዎች ቱኒዥያ ጠረፍ ላይ ተገልብጠው ሴቶችና እና ሕፃናትን ጨምሮ 27 ሰዎች ሞቱ፡፡ ኤኤፍፒ ባለሥልጣናት ጠቅሶ ...
በአሜሪካ ሉኢዚያና ግዛት፣ ኒው ኦርሊንስ ከተማ ውስጥ ዐዲሱን ዓመት ለማክበር ተሰባስበው በነበሩ ሰዎች ላይ አንድ አሽከርካሪ መኪናውን በፍጥነት በመንዳት 15 ሰዎችን የገደለበትና ቢያንስ 35 ሰዎችን ...
(ድሮኖችን) መትቶ መጣሉን ዛሬ ሐሙስ አስታወቀ። ሩሲያ ለጥቃት ያሰማራቻቸው በአጠቃላይ 72 ድሮኖች እንደነበሩም የዩክሬን ጦር ተናግሯል። የዩክሬን አየር መከላከያ ድሮኖቹን መትቶ የጣላቸው በቸርካሲ፣ ...
የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴህራን ውስጥ በጋዜጠኝነት ቪዛ ፈቃድ ስትሠራ የነበረችው እና እኤአ ታኅሣሥ 19 ቀን የታሰረችውን ዘጋቢ ሴሲሊያ ሳላ በአስቸኳይ እንድትፈታ ዛሬ ሐሙስ የኢራን ...
በኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ሞሀመድ የተመራ የከፍተኛ ልዑካን ቡድን ዛሬ ሶማሊያን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ የተደረገው ሁለቱ ሀገራት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሚና ዙሪያ ያለውን ያልጠራ ሁኔታ ለመፍታት እየሞከሩ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት ነው። ...
"አቦል ደሞዜ" የተባለ የዲጂታል ብድር እና ቁጠባ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። በሙከራ አገልግሎት ላይ የቆየ መኾኑ የተገለጸው "አቦል ደሞዜ" ለተቀጣሪ ደመወዝተኛ የኅብረተሰብ ክፍል አገልግሎት ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር ወር መጨረሻ የተመዘገበው የዋጋ ንረት 16.9 በመቶ መኾኑን ገልጾ፣ “ይህም ባለፉት አምስት ዓመታት ከተመዘገበው ዝቅተኛው ነው” ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ...
(ህወሓት) አመራሮች መካከል በተፈጠረው ውዝግብ ምክኒያት ለአድን ወር ተዘግቶ የቆየው የከተማው ከንቲባ ጽሕፈት ቤት እንዲከፈት ጥሪ አቅርበዋል። በሁለቱ የህወሓት ቡድኖች፣ ሁለት ከንቲባ የተሾመለት፣ ...
አይቮሪ ኮስት ትላንት ማክሰኞ ለዐስርት ዓመታት በሀገሯ የቆዩ የፈረንሳይ ወታደሮች ሀገሯን ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ ከቀድሞ ቅኝ ገዢያቸው ጋራ ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ያቋረጡ የአፍሪካ ሀገራትን ...
ሩሲያ የጋዝ አቅርቦቷን ከነገ ጀምሮ እንደምታቋርጥ በማስታወቋ፣ በኃይል እጥረት ስጋት የገባት ሞልዶቫ በከባዱ ክረምት ለሚኖረው የማሞቂያና የመብራት ችግር እየተዘጋጀች ነው፡፡ ለአውሮፓ ኅብረት ...